-
ስልጠናና ልምድ ልውውጥ፣
-
የግብርና ምርት አቅርቦት ትንበያ፣
-
የህግ ማዕቀፎችና ልዩ ልዩ የአሰራር ማኑዋሎች ዝግጅት፣
-
አዲስ የግብርና ምርቶች የንግድ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት፣
-
የግብርና ምርቶች የንግድ ብቃት ማረጋገጫ እድሳት፣
-
የግብርና ምርቶች ጥራት ቁጥጥር፣
-
የጥራት ደረጃዎችን ማስተዋወቅ፣
-
ህገ ወጥ ግብይትና ዝውውር በስፋት የሚካሂድባቸውን ቦታዎች መለየት፣
-
ህገ ወጥ ግብይትና ዝውውር ለመከላከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰነድ ማዘጋጀትና ትምህርት መስጠት፣
-
ሕገወጥ የግብርና ምርት፣ የዱር እንስሳት፣ የደንና ደን ሃብት ውጤቶች ግብይትና ዝውውር ቁጥጥር፣
-
የገበያ ጥናት ማካሄድ፣
-
ከቡና ሻይና ቅማቅመም ዉጭ ላሉ የግብርና ለውጪ ገበያ የሚቀርቡ የኤክስፖርት ምርቶች የአካባቢያቸውን ስያሜ ይዘው እንዲቀረቡ ማጥናት፣
-
የኤክስፖርት ምርቶች ኦርጋኒክ ሰርተፍኬት እንዲያገኙ የሚያስችል ጥናት ማካሄድና ረጂ ድርጅቶችን ማፈላለግ፣
-
የፕሮጀክት ጥናት ማካሄድ፣
-
የግብርና ምርት ግብይት ማዕከላት እንዲቋቋሙማድረግ፣
-
ነባርና አዲስ የግብርና ምርት ግብይት ማዕከላትን ማደራጀት
-
የግብርና ምርት ማቆያ ቦታዎችን ማዘጋጀት፣
-
ሌሎች የግብርና ምርት ግብይት መሰረተ ልማቶችን ማሟላት፣
-
ለግብርና ምርቶች ንግድ ትርኢት/ለባዛር የሚሆኑ መረጃዎችን ማሰባሰብና ተሳታፊዎችን ማወያየት፣
-
የንግድ ትርዒት ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቅ፣
-
የግብርና ምርቶች ንግድ ትርኢት/ባዛር ማዘጋጀት፣
-
በግብርና ምርቶች ንግድ ትርኢት/ባዛር መሳተፍ፣
-
የግብርና ምርቶችንና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ፣
-
የግብርና ምርቶችና የገዥ ሀገራት ፕሮፋይል በማዘጋጀት ለአገልግሎት ማዋል፣
-
የግብርና ምርቶች ግብይት ተዋንያን ፕሮፋይል በማዘጋጀት ለአገልግሎት ማዋል
-
መረጃ ዝግጅትና ስርጭት፣
-
የግብርና ምርቶች ገበያ ትስስር አገልግሎት፣
-
የፊዚካል ሥራና የበጀት እቅድ ዝግጅት፣
-
የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት፣
-
ድጋፋዊ ክትትል፣ ግምገማና ግብረ መልስ፣