የንግድ ኢንስፔክሽንና ሪጉሌሽን ዳይሬክቶሬት
የንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ሥራዎች
-
የንግድ ስም አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ምዝገባና ዕድሳት አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
-
የፈቃድና ዕድሳት አገልግሎት አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ተቋም ዋስትና መያዣ ምዝገባ ስራዎች አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ማህበራት የመመስረቻ ጽሁፍና መተዲደርያ ደንብ እና ቃለ ጉባዔ የማፅደቅ ስራዎች አፈጻጸም ኢንሰፔክሽን
-
ከንግድ ምዝገባና ፈቃድጋር ተያይዞ የሚቀርቡ ቅሬታና አቤቱታዎችን የመቀበልና ምላሽ የመስጠት ሥራዎች አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ስም ፣ምዝገባና ፈቃድ መረጃዎችና የአገልግሎት አሰጣጥ አፈጻጸም ኢንስፔክሽን
ውጫዊ የኢንስፔክሽን አሠራር
-
የንግድ ምዝገባ ሳያደርጉና ፈቃድ ሳያወጡ የንግድ ስራ ላይ በተሰማሩ ግለሰቦች፣ማህበራትና ተቋማት ላይ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
-
የተሰጠ የንግድ ምዝገባ፣ፈቃድና እድሣት በአግባቡ ሥራ ላይ ስለመዋለ የሚደረግ ኢንስፔክሸን
-
በፈቃድ መስጫ መደብ በተሰጠው የንግድ ሥራ ፈቃድ መሠረት በማይነግደት ላይ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ፈቃድ በግልጽ በሚታይ ቦታ ስለመለጠፉና የሚደረግ ኢንስፔክሽን
-
ምዝገባ ሲደረግና ፈቃድ ሲሰጥ በነጋዳው /በማህበሩ የተሰጡ መረጃዎች ትክክለኛነት በመስክ የማረጋገጥ ኢንስፔክሽን
-
የስነልክ መሳሪያዎች ተመርምረው ማራጋገጫ የተሠጠ ስለመሆኑ የሚደረግ ኢንስፔክሽን
-
የንግድ ኢንስፔክሽን ጥናታዊ ስራዎች
-
የስልጠናና የኮሚኒኬሽን ስራዎች
የሬጉላቶሪ ስራዎች
-
የህግ ማእቀፎች ማዘጋጀት ማስተባበርና አፈፃፀማቸውን መከታተል
-
የቴክኒክ ደንቦች ማስተባበር/የፈቃድ መስጫ መደቦች መስፈርቶችን የሚያወጡና የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጡ አካላትን ማስተባበር
-
የምርትና የአገልግሎት ጥራትና ደረጃ ፍተሻ ማድረግና ህጋዊ ማስተካከያና እርምጃና መውሰድ
-
የልኬት መሳሪያዎች ካልብሬሽንና ፍተሻ ማድረግ፤ ተገቢውን ማስተካከያ ማድረግና እርምጃ መውሰድ
-
የምርቶችና አገልግሎቶች አቅርቦት ችግሮች የመለየትና ማስተካከያ እርምጃ የመውሰድ ስራዎች
-
የነዲጅ ማደያዎች የምርት ጥራት፣ ስርጭትና አግልግሎት ህጋዊነት ማረጋገጥ
-
የንግድ ስራዎችና አገልግሎቶች ከአካባቢ ብክለት የማያስከትል መሆኑን መከታተልና ተገቢውን ማስተካከያ እርምጃ መውሰድ
-
የንግድ ሬጉላቶሪ ጥናታዊ ስራዎች
-
የስልጠናና የኮሚኒኬሽን ስራዎች