የኢንዱስትሪ መንደርና መለስተኛ ፓርክ

 • የአቅም  ግንባታ  ስልጠና  መስጠት፣
 • መረጃ ማሰባሰብ፣ ማደራጀት እና ማሰራጨት
 • የግንዛቤ ፈጠራና  የቅስቀሳ ስራ
 • ፍላጎትን መሰረት ያደረገ  የማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ፖቴንሽያል ጥናት ማካሄድ፣
 • አዋጪ የፖቴንሽያል ጥናቶችን በማካሄድ  የማንፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ተቋማትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕረጄክት ፕሮፋይል በማዘጋጀት፣
 • በፖቴንሽያል ጥናቱ መሰረት ለኢንዱስትሪ መንደር፣ለመለስተኛ ፓርኮች፣ለፍሌክሴብል ዎርክ ሾፖች እና ለማምረቻና መሸጫ ህንጻዎች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ቦታ መረከብ፣
 • የግንባታ ዲዛይን ማዘጋጀትና ማጸደቅ፣
 • በጸደቀው ዲዛይን መሰረት የግንባታ  ጨረታ ማውጣት ግንባታ ማካሄድ፣
 • ግንባታቸው ለተጠናቀቁ ለኢንዱስትሪ መንደር፣መለስተኛ ፓርኮች፣ ፍሌክሴብል ዎርክ ሾፖች እና ማምረቻና መሸጫ ህንጻዎች መሰረተ ልማት እንዲሟላላቸው ማድረግ፣
 • የለሙ ኢንዱስትሪ መንደሮች፣ መለስተኛ ፓርኮች፣ ፍሌ/ዎርክሾፖች፣ የማምረቻ እና መሸጫ ህንጻዎችን ለሚያስተዳድረው ክፍል ማስተላለፍ
 • የኢንዱስትሪ መንደሮች፣ መለስተኛ ፓርኮች፣ ፍሌ/ዎርክሾፖች የማምረቻ መሸጫ ህንጻዎችን ማስፋፋትና ማጠናከር
 • የለሙ ኢንዱስትሪ መንደሮች፣ መለስተኛ ፓርኮች፣ ፍሌ/ዎርክሾፖች፣ የማምረቻ እና መሸጫ ህንጻዎችን ማስተዳደር፣
 • የኢንዱስትሪ መንደር፣መለስተኛ ፓርኮች፣ፍሌክሴብል ዎርክ ሾፖች እና ማምረቻና መሸጫ ህንጻዎች ግንባታና መሰረተ ልማት ማስጠገን፣