አንድም ሰው በኤች አይቪ ኤድስ እንዳይያዝ ኃላፊነታችንን በመወጣት ህዳሴያችንን እናሳካ!

አንድም ሰው በኤች አይቪ ኤድስ እንዳይያዝ ኃላፊነታችንን በመወጣት ህዳሴያችንን እናሳካ!
በሚል መሪ ቃል በደቡብ ክልል ን/ኢ/ል/ቢሮ ሰራተኞች ወርሃዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡
በደቡብ ክልል ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የኤች አይቪ ሜንስትርሚንግ ደጋፊ የስራ ሂደት ባለቤት ወ/ሮ ዘውዲቱ አለማየሁ የድጋፍና እንክብካቤ ተግባራት ለሦስቱ ዜሮዎች ስኬት በሚል ርእስ ሰነድ በመድረኩ አቅርበዋል፡፡