በሕገወጥ የጐዳና ላይ ንግድ ሥራ በተሰማሩ ግለሰቦች ላይ ሕጋዊ ዕርምጃ እየወሰደ መሆኑን የሀዋሳ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ መምሪያ አስታወቀ፡፡